ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡ ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ ሸገር የእናንተ ነው! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባጋጠመው የሲስተም ችግር ምክንያት የተወሰደበት ገንዘብ 801.4 ሚሊየን ብር መሆኑ ተናገረ
በትግራይተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች የመድኃኒት አቅርቦት ዝቅተኛ ነው ተብሏል
ዘመን አይሽሬ ሙዚቃዎች - ህዳር 8 ፣2016
የወደብ ጉዳይን በሚመለከት በመገናኛ ብዙሀን የሚቀርቡ ዘገባዎች ጉዳዩን ዝቅ ያደረገና ከወደብ መጠቀም በላይ ያለውን ጠቀሜታ የማያሳይ ነው ተባለ
''ካዌ/CAWEE'' ሀ/ማርያም ደሳለኝን በሻምፒዮናነት ሰይሟል
በትግራይ ክልል በመጪዎቹ 2 ዓመታት መደበኛ ትምህርት አይጀመርም ተባለ
ስንክሳር - ነሐሴ 7፣2015 - ፆመ ፍልሰታ
ስንክሳር - ሐምሌ 30፣2015 - ስለ ምርቃት
የጤና ባለሞያዎች በበረቱ ችግሮች ውስጥ ሆነው ስራቸውን እየሰሩ ነው ተባለ
የጨዋታ እንግዳ፦ ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ (ላሎምቤ) ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 3ኛ ሳምንት ሰኔ 24፣2015